የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የኮረና መድሀኒት አግኝተናል ወሬ አላማው ምንድነው? – ሰርፀ ደስታ

ይሄን ዜና እየሰማን ያለንው የኢኖቬሽንና የጤና ጥበቃ ሚኒስተሮች በጋራ በወጡት መረጃ ነው፡፡ በብዙ ሰዎች ይሄው ወሬ ሲሰራጭ እያየወሁ ነኝ፡፡ በስልኬ ሳይቀር ሲመጡ የነበሩ መልዕክቶች ነበሩ፡፡ በአጠቃላይ ጥሩ ነገር አይመስለኝም፡፡ በወሬ እንደልብ እንደምንዘወር ስለታወቀ ማንም የፈለገውን ለማውራትና ትኩረት ለማግኘት ማሰብ አያስፈለገው አይመስልም፡፡ ኢትዮጵያውያን ሆይ አባካችሁ አስተውሉ! የባሕል መድሀኒቶች በእርግጥም ትልቅ ድርሻ … Continue reading የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የኮረና መድሀኒት አግኝተናል ወሬ አላማው ምንድነው? – ሰርፀ ደስታ